Amend 1

Amend 1





ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚቀርቡ የትምህርት ግብዓቶች ግዥ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር፡AAU/NCB/ SNM/22/2012

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በጨረታ ቁጥር AAU/NCB/SNM/22/2012 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ያወጣው ልዩ የተምህርትና የአካል ድጋፍ ማቴሪያሎች ( ቁሳ ቁሶች) ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ግዥ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

ስለሆነም መጋቢት 5 /2012 ዓ. ም የመዝጊያው 4 ፡00 ሰዓት እና የመክፈቻው 4 ፡30 የነበረው ወደ መጋቢት 19/2012 የመዝጊያው 4 ፡00 ሰዓት እና የመክፈቻው 4 ፡30 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር

011 154 40 17 ፖሣቁ 1176

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ



_______________________________
Category : Date Extension/ Amendment and Cancellation, Education and Training., Books and Education Materials, Purchase.
Posted Date :  አዲስ ዘመን  መጋቢት 6 ቀን 2012
Deadline :2020-03-28

Report Page