Acc 13

Acc 13


የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

ኣይሻ የበጎ አድራጎት ማህበር፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅትኤጀንሲ ዳግም ተመዝግቦ በቁጥር 2144 ህጋዊ ሰውነት ተሰጥቶታል። የድርጅታችን የበጀት ዓመት ከጃንዋሪ እስከ ዲሴምበር ሲሆን የበጀታችንም ልክ በዓመት ብር አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር የማይበልጥ ነው። እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2020 ዓመት ጀምሮ ሂሳባችንን ለማስመርመር ስለፈለግን፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ መወዳደር ይችላል።

የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ፈቃድ እና የኦዲት ልምድ ያላቸው፣
የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ሥራውን ለመስራት የሚፈጅባቸውን ጊዜና ዋጋ ከዚህ በታች በተመለከተው ኢሜል አድራሻ አባሪ በማድረግ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃ በማያያዝ እንድትልኩልን እናስታውቃለን።
Email: aishacharity1@gmail.com

Mobile: 0911-202820

አይሻ የበጎ አድራጎት ማህበር



_______________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 16 ፥2012
Deadline :2020-04-02

Report Page