Acc 11

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ደወገ51/280 /2012 ዓ.ም k” 07 /07/2012 ¯.U

ስለሆነም፡- የሚከሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳዳር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላችው፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ/ቫት ተመዝጋቢ የሆኑየማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ በግልጽ የሚነበብ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነድ ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ደ/ታቦር ከተማ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የገቢ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር15 ዘወትር በስራ ሰአት ለኦዲት አገልግሎት የማይመለስ ብር 100 ለሌሎች ግዥዎች 50 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድን መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክክል ታሽጎ ማህተምናፊርማ አርፎበት መቅረብ አለበት፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 1 በመቶ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሆኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ለደ/ታቦር ከተማ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት በማስባል ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ከ1ኛ እስከ 3ኛ ከወጡት በስተቀር ተሸናፊ ለሆኑት እስከ 15 ቀን ድረስ ተመላሽ ይሆናል፡፡
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ደ/ታቦር ከተማ ውሃ ፍሣሽ አገልግሎት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዋና እና ቅጅ በማለት በታሸገፖሰታ ማስገባት ይቻላል፡፡ በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 11 ፡00 ይዘጋና በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 15 ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለውቀን ይከፈታል፡፡
1ኛው ተጫራች ከሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ላይ ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው ከጨረታው የጊዜ ገደብ 5 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸበት በ5 ቀን ውስጥ ቀርቦ ያሸነፈበትን ዋጋ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተገቢውን የውል ማስከበሪያ ያላስያዘና ውል ያልፈፀመለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ ውርስ ይደረጋል፡፡ በመመሪያው መሰረትም በህግ ይጠየቃል፡፡
ተጫራቾች በሚቀርበው የማወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ስማቸውን፤ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃው ደ/ታቦር ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
አሸናፊው ድርጅት የኦዲት ሥራው የማሰራው ደ/ታቦር ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 09 18 00 51 49 ፣ 09 18 0929 82 ወይም 09 18 71 53 90
የደ/ ታቦር ከተማ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ ቤት
_______________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related, Construction and Construction Machinery, Construction Raw Materials, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Engineering Service and Equipment, Electro Mechanical Equipment, Furnitures, Office Furniture, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Plastic/ Pipes and Fittings, Fittings and Fixtures, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Leather Products, Water and Water Works, Water Engineering Machinery/ Equipment and Tools
Posted Date : በኩር ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2012
Deadline :2020-04-06