AASTU/ASTU

AASTU/ASTU

@ADVANCED_FRESHMAN
FOLLOW US: @ADVANCED_FRESHMAN


✳️ ASTU/AASTU join ማድረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች


🔰በመጀመሪያ ደረጃ ሁለቱም ጊቢ ብዙም ልዩነት የላቸዉም ነገር ግን ዲፓርትመንት ላይ የተወሰነ ልዩነት አላቸው::


🙌 በነገራችን ላይ ሁለቱም ግቢዎች ያለፉትን ሁለት ዓመታት ማለትም 2015 እና 2016 batch ተማሪዎችን ያለ ዉድድር ነዉ ተቀብሎ እያስተማረ የሚገኘው::ለዚህም ምክንያቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢንትራንስ ተፈትነው ያለፉት ተማሪዎች በጣም ጥቂት ስለነበሩ እንደማንኛውም ጊቢ placement list ዉስጥ ተካተው ተማሪዎችን ተቀብለዋል::

ነገር ግን ዘንድሮ ብዙ ተማሪ ኢንትራንስን ሚያልፍ ከሆነ ASTU/AASTU ለመግባት መግቢያ ፈተና መኖሩ የማይቀር ነዉ :: እናም @ADVANCED_FRESHMAN ቻናል ዉስጥ ባሉ ተማሪዎች ስለ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ እንድናደርሳችሁ በጠየቁን መሰረት እንደሚከተለው እናቀርባለን😊


✅️ASTU -የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ. ም በድረ-ገፁ ላይ እንደለቀቀው መሠረት በ2016 ዓመት ላይ የሚኖረው አጠቃላይ ዲፖርትመንቶች 24 እንደሆኑ እና ከእነሱ 17ቱ ቅድመ ምረቃ(undergraduate) ፕሮግራም ሲሆኑ እነሱም በአራት ስኩል ይከፈላሉ:


School of Applied Natural Science

📚Department of Applied Biology

📚Department of Applied Chemistry

   💠 Applied chemistry

   💠 Pharmacy

   💠 Industrial chemistry

📚Department of Applied Geology

📚Department of Applied Mathematics

📚Department of Applied Physics


🏫 Engineering Schools 🏫

School of Civil Engineering and Architecture

📊 Department of Architecture

📊 Department of Civil Engineering


School of Electrical Engineering and Computing

📊 Department of Computer Science and Engineering

   🏷 Computer Science and Engineering(CSE)

   🏷 Software Engineering

📊 Department of Electronics and communication Engineering

📊 Department of Electrical Power and Control Engineering


School of Mechanical, Chemical and Material Engineering

📊 Department of Chemical Engineering

📊 Department of Material Engineering

📊 Department of Mechanical Engineering



✅️#ADDIS_ABABA_SCIENCE & TECHNOLOGY(AASTU)


 💢Engineering departments

       🍮 Architecture

       🍮Civil Engineering

       🍮 Chemical Engineering

       🍮Mechanical Engineering

       🍮 Electrcal & Compter eng

       🍮Electromechanical Eng

       🍮Software Engineering

       🍮 Environmental Eng.

       🍮Mining Engineering


💢Applied Science departments      

      🍝Biotechnology

      🍝Industrial Chemistry

      🍝 Food Science & Applied nutrition

      🍝 Geology


✅ 1. High school ላይ በነበራችሁበት ጊዜ at least ሞካሪ ተማሪ መሆን አለባችሁ(በጥሩ ውጤት መመረቅ ከሆነ ምትፈልጉት)

✅ 2. Short answer እና ፈለጣ ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል (mostly ፈተናዎቹ እንደዛ አይነት ስለሆኑ… ለምሳሌ Applied math final exam ከ 50 ከሆነ 30ው workout ነው 20ው ደግሞ blank space ነው፡፡ theory የሆኑት ትምህርቶች ላይም እንደዛው ነው( እንደውም አንዳንዴ almost 90%ቱ ጥያቄ short answer ሊሆን ይችላል፡፡

✅ 3. ስለ ካፌ ሲወራ … ASTU ከሌሎች ግቢዎች ይሻላል ምናምን ሲባል ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል ግን ያን ያክል expect አታድርጉ፡፡

✅ 4. አየሩ ሞቃታማ ስለሆነ ውሐ ሙቅ ነው(የሻወር፣የመጠጥ … Obviously ፈሪጅ የገባውን አይጨምርም😊)


ለሴቶች

ASTU ከሚታወቅባቸው ነገሮች አንዱ affirmative action ነው፡፡

📌 የራሳቸው Library አላቸው ( I don’t know ሌሎች ግቢዎችም ሊኖራቸው ይችላል ግን ASTU ውስጥ ስለ Affirmative action ሲነሳ ተያይዘው ከሚነሱ ነገሮች አንዱ ይሄ library ነው፡፡

📌 ወደ ሚፈልጉበት department የመግባት እድሉ ለሴቶች በጣም ሰፊ ነው፡፡ለምሳሌ አንድ ወንድ በ 2.3CGPA (ስለ ውጤት አሰራር ሌላ ጊዜ እናወራለን) ሚፈልግበት department ላይገባ ይችላል ሴት ከሆነች ግን የመግባት chanceዋ ሊሰፋ ይችላል😊፡፡

So ሴት ከሆናችሁ እነዚህንና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን ተገኛላችሁ ማለት ነው፡፡

📚 ወደ ዩኒቨርስቲው ለመቀላቀል ፈተና ያለው ሲሆን እሚቀበላቸው ተማሪወች ውስን ናቸው ተማሪ እምንቀበለው በ Laboratoryኣችን ልክ ነው ብለው ስለሚያምኑ ! በጠቅላላ ግቢው ውስጥ ከ Fresh እስከ Masters 7000 ተማሪወች 2000 ሰራተኞች ይገኛሉ ።


❓️የመግቢያ ፈተናው እንዴት እና ምን ዓይነት ነዉ?

The entrance exam subjects for Adama Science and Technology University (ASTU) typically include:

1. Mathematics: This subject tests the candidates' quantitative reasoning and problem-solving abilities.

2. Physics: This subject assesses knowledge of fundamental principles and concepts in physics.

3. Chemistry: This subject evaluates understanding of chemical principles and problem-solving skills in chemistry.

4. Aptitude


The specific subjects and format of the entrance exam may vary depending on the program or field of study you are applying for. It is advisable to check the official ASTU website or contact the university's admissions office for the most accurate and detailed information regarding the entrance examination for your desired program.

📚 ተማሪወች ትንሽ ከመሆናቸው አንፃር ምግብ ከየትኛውም ግቢ የተሻለ ነው ። 


📚 library

1-Central Library

2-Applied Library

3-Liberal arts library

4-Post graduate library

5-Females library


📚 እንዲሁም በየdepartmentቶች  የየራሳቸው library ያላቸው ሲሆን የሴቶቹ ለብቻቸው እሚጠቀሙበትም አላቸው ።ሌላው ነገር libraryወቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው ። ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryወች አሉ ።

📚 DSTV በኮሮና ተዘግቶ ቆይቶ በቅርቡ የጀመረ ነው ግቢው ውስጥ Anfi እሚባል ቦታ አለ እዛ ላይ በ cinema standard led screen አለ እንዲሁም ሶስት ቦታወች ላይ አነስተኛ screenoch አሉ ። ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በዶርመተሪ በlibraryም በብዙ ነገር ይጠቀማሉ !

📚የራሱ ውሀ ማጣሪያ ያለው ሲሆን ፤ ብዙም የውሀ ችግር የለም መብራት አይጠፋም ከጠፋም በ 5 ደቂቃ ውስጥ እሚነሳ automatic generator አለ ። Dormitory አሪፍ  የሚባል ነው ።  የግቢ መግቢያ ሰዓት 3:00 ከሌሎች የተሻለ ነው ። ሌላው በፍፁም ሰው እማይተናኮሉ ለማዳ ለመባል እሚቀርቡ ጅቦች አሉ ፤


🔎 በጣም ጠቃሚ ነገር 🔎

📌 ከሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በተለየ ነው ት/ት እሚሰጠው ለምሳሌ Comon course እሚባል ነገር የለም engineering እሚገባ ቀጥታ pre engineering ይማራል  Appliedም እንደዛው ነው ።

Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree ማለት ነው ።  International degree መስጠትም እጀምራለሁ ብሎ ለ2013 ባች ቃል ገብተዋል። 


🔎 ማስጠንቀቂያ 🔎

📚 ግቢው በ ት/ት ጉዳይ አይደራደርም ፈተናቸው አስመራሪ ነው ግን በደምብ ለመስራት ለሚመጣ ተማሪ እሚከብደው አይሆንም !


Common Derivatives and Integrals

📚Rule for common Derivatives and integrals

📚አንዳንድ Examples ከነ ማብራሪያ እና መልሶቻቸው!


ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስል ነበር


በ @ADVANCED_FRESHMAN ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ✍️


THANK YOU!

Report Page