80cm ፒዛሸገር ገበታ🍴80cm ፒዛ💵 1770 📌 ፉድ ሾፕ📍ሜክሲኮ, መዚድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::