6 ፒስ ዊንግስ በሃኒ ሞስተርድ ሶስ
ሸገር ገበታ![](/file/cad64ad231c3aa9e6c92d.jpg)
💵 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ላባ ዊንግስ/ዘ ቪሌጅ
📍መስቀል አደባባይ ከእስጢፉኖ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::