4 ፒስ 4ፍሌቨር 

4 ፒስ 4ፍሌቨር 

ሸገር ገበታ
🍴4 ፒስ 4ፍሌቨር
💵 689 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ችክን ቪላ አዲስ
📍ቦሌ, ከከፕ ኬክ ዲላይት ጀርባ.. ሞዬ ካፌ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page