3 ኦፍ ዪር ቾይስ 

3 ኦፍ ዪር ቾይስ 

ሸገር ገበታ
🍴3 ኦፍ ዪር ቾይስ
💵 500 ብር (ቫትን ሳይጨምሮ)
📌 በርገር ሻክ
📍ወሰን መንገድ, መሪ ሎኪ ከሰንሻይን አፓርትመንት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: 3 ትናንሽ በርገሮች
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page