2ኪሎ ጎድን ጥብስ እና ተከሽኖ

2ኪሎ ጎድን ጥብስ እና ተከሽኖ

ሸገር ገበታ
🍴2ኪሎ ጎድን ጥብስእና ተከሽኖ
💵 2000 እና 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መዝገበ ስጋ ቤት
📍ሜጋ, ከቦሌ ማተሚያ ጀርባ:: ፊደል ላውንጅ አካባቢ::

❗️ለ2-3 መጠቀም የሚችሉት
❗️እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page