24 ፒስ ሚኒ ኬኮች
ሸገር ገበታ
💵 960 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዛዬንስ ካፌ
📍ሰሚት ፍየል ቤት አልፍ ብሎ, ከፒዛ ሀት አጠገብ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::