2 ታሜም ስፔሻልክትፎ እና ጎመን በስጋሸገር ገበታ🍴2 ታሜም ስፔሻልክትፎ እና ጎመን በስጋ💵 550ብር (አንዱ) እና 210 (ቫትን ጨምሮ)📌 ታሜም ክትፎ📍ቦሌ, ከራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት:: ዳቢስ ህንፃ ስር:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3ሰው የሚሆን ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫