2ክትፎ ጎመን በስጋ እና ጎመን ክትፎ

2ክትፎ ጎመን በስጋ እና ጎመን ክትፎ

ሸገር ገበታ
🍴2ክትፎ ጎመን በስጋ እና ጎመን ክትፎ
💵 1000, 350 and 400 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዬሀሚያ ክትፎ
📍አትላስ ቺቺኒያ, ከክለብ ሪፕብሊክ ጀርባ, አልፋ ቁርስ ቤት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚበቃ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page