2ኪሎ ጎድን ጥብስ እና ተከሽኖሸገር ገበታ🍴2ኪሎ ጎድን ጥብስእና ተከሽኖ💵 2000 እና 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 መዝገበ ስጋ ቤት📍ሜጋ, ከቦሌ ማተሚያ ጀርባ:: ፊደል ላውንጅ አካባቢ::❗️ለ2-3 መጠቀም የሚችሉት ❗️እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅