1ኪሎ በከል ጥብስ

1ኪሎ በከል ጥብስ

ሸገር ገበታ
🍴1ኪሎ በከል ጥብስ
💵 1000 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጋሪ አውቶ ኬር
📍24, ከሲድራ ሆቴል ጀርባ ወይም ከኮሜት ህንፃ ጀርባ::

✍️ የጥሬ ስጋ ፕሮግራም በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ አላቸው:: ምሳ ሰዕት ላይ ወይም ከ11 ሰአት በፊት ብትሄዱ እመክራለሁ::
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page