1.5ኪሎ ቁርጥ.
ሸገር ገበታ![](/file/7f85e409a4ecf281cf5b3.jpg)
💵 900 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ወንድማማቾች ስጋ ቤት.
📍ቦሌ ርዋንዳ, ከቅድስት ሀና ካቶሊክ ት/ቤት ጀርባ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ2-3ሰው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫