12 በ 1ሸገር ገበታ🍴12 በ 1💵 800 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አኮ ቡና 📍ፒያሳ, ከህብረት ባንክ ጀርባ❗️የምግቡ መጠን: ለ4 የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::