1/2 ሸክላ ጥብስ እና 1/2 በታሸሸገር ገበታ🍴1/2 ሸክላ ጥብስ / 1/2 በታሸ💵 250 / 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ደሳለኝ ስጋ ቤት 📍ብስራተ ገብርኤል, ከኩዊንስ አለፍ ብሎ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅