12 በ 1 እና ፍርፍር (ግማሽ በቀይ ግማሽ ባልጫ)

12 በ 1 እና ፍርፍር (ግማሽ በቀይ ግማሽ ባልጫ)

ሸገር ገበታ
🍴12 በ 1 እና ፍርፍር (ግማሽ በቀይ ግማሽ ባልጫ)
💵 780 እና 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አኮ ቡና
📍ጥቁር አንበሳ አካባቢ, ከፓስታ ቤት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ 6 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page