1/2 ቁርጥ, አርዛ እና ፍየል ቁርጥ

1/2 ቁርጥ, አርዛ እና ፍየል ቁርጥ

ሸገር ገበታ
🍴1/2 ቁርጥ, አርዛ እና ፍየል ቁርጥ
💵 325, 300 እና 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይመቸን ፍየል ቁርጥ
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page