1/2 ሸክላ ጥብስ እና 1/2 በታሸ

1/2 ሸክላ ጥብስ እና 1/2 በታሸ

ሸገር ገበታ
🍴1/2 ሸክላ ጥብስ / 1/2 በታሸ
💵 250 / 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ደሳለኝ ስጋ ቤት
📍ብስራተ ገብርኤል, ከኩዊንስ አለፍ ብሎ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page