1ኪሎ በከል ጥብስሸገር ገበታ🍴1ኪሎ በከል ጥብስ 💵 1000 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጋሪ አውቶ ኬር📍24, ከሲድራ ሆቴል ጀርባ ወይም ከኮሜት ህንፃ ጀርባ::✍️ የጥሬ ስጋ ፕሮግራም በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ አላቸው:: ምሳ ሰዕት ላይ ወይም ከ11 ሰአት በፊት ብትሄዱ እመክራለሁ:: ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅