ግማሽ ስፔሻል ሜንዲ, ሁሙስ, ታቡላ, ባባጋኑሽ, ታቡሌ, ኩስ ኩስ, ፉላፍል, ዛባዲይ እርጎ
ሸገር ገበታ
💵 2520 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤይት አል መንዲ
📍እትላስ, ከዮልይ ሆቴል ፊት ለፊት
❗️የምግቡ መጠን: ለ3-4 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅