ፔስቶ ችክን ፒዛ እና ችክን ሳንድዊች ውዝ ባርበኪው ራንች

ፔስቶ ችክን ፒዛ እና ችክን ሳንድዊች ውዝ ባርበኪው ራንች

ሸገር ገበታ
🍴ፔስቶ ችክን ፒዛ እና ችክን ሳንድዊች ውዝ ባርበኪው ራንች
💵 304 እና 278ብር ( ቫትን ሳይጨምር)
📌 ኦፒየም አዲስ
📍አትላስ, 50 ሜትር ከ እፎይ ፒዛ አለፍ ብሎ ራካን ህንፃ ስር::

❗️መጠኑ መክከለኛ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page