ፓን ኬክ

ፓን ኬክ

ሸገር ገበታ
🍴ፓን ኬክ
💵 59 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አርሂቡ ኮፊ
📍ገርጂ ከ ኢምፔርያል ሆቴል አለፍ ብሎ:: አቢሲንያ ሬነሰስ ሆቴል ፊትለፊት

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page