ፓንኬክ እና ሳላድ ባር ችክን 

ፓንኬክ እና ሳላድ ባር ችክን 

ሸገር ገበታ
🍴ፓንኬክ እና ሳላድ ባር ችክን
💵 235 እና 359 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሶሻ
📍4ኪሎ, አምባሳደር ህንፃ ስር.. ከአምባሳደር ሱፍ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page