ፓስታ ሳምፕለር
ሸገር ገበታ
💵 560 ብር (ቫት ጨምሮ)
📌 አንዲያሞ
📍መጋናኛ, ከሚናሮል ህንፃ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::