ፓስታ ሳምፕለር እና ካልዞን 

ፓስታ ሳምፕለር እና ካልዞን 

ሸገር ገበታ
🍴ፓስታ ሳምፕለር እና ካልዞን
💵 256 እና 300 ብር (ቫት ሳይጨምር)
📌 አንዲያሞ
📍መጋናኛ, ከሚናሮል ህንፃ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መበላት ይቻላል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page