ፒስታቾ እና ስትራቼላ አይስ ክሬም

ፒስታቾ እና ስትራቼላ አይስ ክሬም

ሸገር ገበታ
🍨 ፒስታቾ (በትልቁ) እና ስትራቼላ (በትንሹ)
💵 80 / 60 ብር ( ቫትን ጨምሮ)
📌 ገላኒ ኮፊ
📍ጃክሮስ, ከጉና ትሬዲንግ ጀርባ:: ከዋናው መንገድ 100 ገባ ብሎ

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page