ፎር ኢን ዋን 

ፎር ኢን ዋን 

ሸገር ገበታ
🍴ፎር ኢን ዋን
💵 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኢሮ ሼክ
📍መገናኛ, ከ ዘፍመሽ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ::

❗️የሚቀርብሎ ከፎቶው ጋር በትንሹ ሊለያይ ይችላል - ለምሳሌ ፍሩት ፓንቹ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page