ፍንታፍንቶ, ድዑቅ እና ዱለት ባናቱ 

ፍንታፍንቶ, ድዑቅ እና ዱለት ባናቱ 

ሸገር ገበታ
🍴ፍንታፍንቶ, ድዑቅ እና ዱለት ባናቱ
💵 500, 160 እና 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤተ አብርሀም
📍ፊጋ መብራት ወደ ሰሚት የሚወስደው መንግድ... ናምሩድ ገበያ ማዕከል ውስጥ::

❗️የምግቡ መጠን: 3ቱ ኦርደር ለ3 - 4 ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page