ፍንታፍንቶ እና ድዕቅ

ፍንታፍንቶ እና ድዕቅ

ሸገር ገበታ
🍴ፍንታፍንቶ እና ድዑቅ
💵 450 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤተ አብርሀም
📍ፊጋ መብራት ወደ ሰሚት የሚወስደው መንግድ... ናምሩድ ገበያ ማዕከል ውስጥ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page