ፍሬንድስ ፕላተር 

ፍሬንድስ ፕላተር 

ሸገር ገበታ
🍴ፍሬንድስ ፕላተር
💵 7715 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቫይብስ ሆቴል
📍መገናኛ, ከደራርቱ ህንፃ ጀርባ.. ወደ 24 ኮንዶሚኒየም መንገድ::

❗️የምግቡ መጠን:
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page