ፍሬንች ቶስት

ፍሬንች ቶስት

ሸገር ገበታ
🍴ፍሬንች ቶስት
💵 95 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ሳይጨምር)
📌 ጋርደን ኦፍ ኮፊ
📍ሳርቤት, ከቪክቶሪያ ገስት ሀውስ ፊት ለፊት

❗️መጠኑ ትንሽ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫✅


Report Page