ፍሬንች ቶስት
ሸገር ገበታ![](/file/c445ca30a0959b6e72d2d.jpg)
💵 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኖቫ ኬክ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከላፍቶ ሞል አጠገብ.. የሚ ፒዛ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::