ፍሬንች ቶስት

ፍሬንች ቶስት

ሸገር ገበታ
🍴ፍሬንች ቶስት
💵 80 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቢክስሮ ካፌ
📍ሜክሲኮ, ከደብረወርቅ ህንፃ አጠገብ የለው ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page