ፍሬንች ቶስት እና ቶሜቶ ቺዝ 

ፍሬንች ቶስት እና ቶሜቶ ቺዝ 

ሸገር ገበታ
🍴ፍሬንች ቶስት እና ቶሜቶ ቺዝ
💵 280 እና 333 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ቡኒ
📍ግሎብል ግሪስ ኤምባሲ ፊት ለፊት::

❗️ቦታው 5ኛ ፎቅ ላይ ስላለ አሪፍ ቪው አለው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page