ፍራይድ ችክን ቴንደር እና ክሪፕሲ ችክን በርገር

ፍራይድ ችክን ቴንደር እና ክሪፕሲ ችክን በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ፍራይድ ችክን ቴንደር እና ክሪፕሲ ችክን በርገር
💵 276 እና 230ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኤክስፕረስ ኪችን
📍መገናኛ, ከ3ኤም ህንፃ ፊትለፊት ባለችው ቀጭን መንገድ ወይም ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
‼️ቴክ አዌ እና ዲሊቨሪ ብቻ ነው ያላቸው:: 0118681111/0118684444
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page