ፍሩት ሳላድ እና አትክልት 

ፍሩት ሳላድ እና አትክልት 

ሸገር ገበታ
🍴ፍሩት ሳላድ እና አትክልት
💵 150 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኢማ ጁስ
📍ካዛንቺስ, ከኢሌሌ ሆቴል አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page