ፋስቲንግ ኮንቦ

ፋስቲንግ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ፋስቲንግ ኮንቦ
💵 200 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ቤላ ፓስታ
📍ጃክሮስ, ወደ ሳሊተ ምህረት የሚወስደው መንገድ, ታደሰ አሳ ቤት አጠገብ::

❗️ሌላው ብራንችም አለ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page