ፊሽ ኮንቦ 

ፊሽ ኮንቦ 

ሸገር ገበታ
🍴ፊሽ ኮንቦ
💵 990 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቶቺ ፊሽ
📍ከቄራ አዲሱ መንገድ ወደ ካርል አደባባይ የሚወስደው መንገድ.. ከኦሮሚያ ፀህፈት ቤት ፊትለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለ2 ሰው የሚበቃ ለ3ም ሊሆናችሁ ይችላል::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page