ክለብ ሳንዱች
ሸገር ገ
💵 290 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፊላን በርገር
📍ግርጂ, ሰንሻይን አፓርትመንት ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ እና መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::