ፊሊ ቺዝ ስቴክ ሳንድዊች እና ግሪልድ ናይል ፐርች::

ፊሊ ቺዝ ስቴክ ሳንድዊች እና ግሪልድ ናይል ፐርች::

ሸገር ገበታ
🍴ፊሊ ቺዝ ስቴክ ሳንድዊች እና ግሪልድ ናይል ፐርች::
💵 250 & 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጋሪ አውቶ ኬር
📍24, ከሲድራ ሆቴል ጀርባ ወይም ከኮሜት ህንፃ ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና እንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page