ፉል ፍራይድ ቺክን ሸገር ገበታ🍗 ፉል ፍራይድ ቺክን 💵 450 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አሚፉ📍ቤተል, ከ ላይፍ ፊትንስ 100 ሜትር አለፍ ብሎ::❗️አዲስ ቤት ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅