ፉል ሜንዴስ እና ብሉ ላገን

ፉል ሜንዴስ እና ብሉ ላገን

ሸገር ገበታ
🍴ፉል ሜንዴስ እና ብሉ ላገን
💵 70 / 72 ብር ( ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሜነሜ በርገር እና ስቴክ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከላፍቶ ሞል አጠገብ::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page