ጭኮ እና ቅንጬ

ጭኮ እና ቅንጬ

ሸገር ገበታ
🍴ጭኮ እና ቅንጬ
💵 45 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይናድ ቡና
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page