ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና አሳ ኮተሌት

ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና አሳ ኮተሌት

ሸገር ገበታ
🍴ጭቅና ጥብስ, ጥብስ ፍርፍር እና አሳ ኮተሌት ( ችብስ, ሳላድ, እና ፎሶሊያ)
💵 150 / 130 / 140 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሹር ኬተሪንግ
📍ቦሌ, ከ ብሮዝ ላውንጅ ጀርባ:: ዬድ አቢሲንያ አለፍ ብሎ::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page