ጭቅና ጥብስ, ቅቅል, አንጮቴ እና አኮ ሽሮ

ጭቅና ጥብስ, ቅቅል, አንጮቴ እና አኮ ሽሮ

ሸገር ገበታ
🍴ጭቅና ጥብስ, ቅቅል, አንጮቴ እና አኮ ሽሮ
💵 260, 245, 195 እና 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አኮኮፊ
📍ፒያሳ, ቴዋድሮስ አደባባይ አካባቢ ከ ህብር ኢንሹራንስ ህንፃ ስር/አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: እስከ ለ4-5 መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page