ጨጨብሳ እና ፈጢራ

ጨጨብሳ እና ፈጢራ

ሸገር ገበታ
🍴ጨጨብሳ እና ፈጢራ
💵 150 እና 170 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤታችን ቁርስ ቤት
📍ቦሌ ርዋንዳ, ከርዋንዳ ኤንባሲ ጀርባ::

❗️ከጠዋት 12:30 እስከ 6:30 ብቻ ነው የሚሰሩት:: እሁድ እሁድም አይሰሩም::
❗️ ይህ ቤት በቁርስ ነው የሚታወቀው::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page