ጥብስ ፍርፍር እና እንቁላል በስጋ

ጥብስ ፍርፍር እና እንቁላል በስጋ

ሸገር ገበታ
🍴ጥብስ ፍርፍር እና እንቁላል በስጋ
💵 55 ና 50 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍሪ ዞን
📍ገርጂ, ዩኒቲ ዩንቨርስቲ አካባቢ:: ኮንቴነር ምግብ ቤት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page