ጥብስ በአትክልት እና ጥብስ ፍርፍር

ጥብስ በአትክልት እና ጥብስ ፍርፍር

ሸገር ገበታ
ጥብስ በአትክልት እና ጥብስ ፍርፍር
💵 180 እና 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቡና ተራ
📍 ከ ደምበል ወደ ባምቢስ ግሪክ ትምርትቤት ጀርባ

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page